3 አጫጭር ዜናዎች

  በሰሜን ጎንደር ግንባር ከፍተኛ ሽንፈትን የተከናነበው አሸባሪውና ደም መጣጩ ምግበ ኃይለ የሚመራው የሕወሃት ኃይል ሽንፈቱን ለማካካስ ትናንት ምሽት ወደ ደባርቅ መስመር መድፍ ከርቀት ሆኖ መተኮሱን የዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምንጮች ገልጸዋል። እቅዱ ሰላማዊ ሰዎችን ለመምታትና ለመረበሽ ቢሆንም በዚህ ሰሜን ጎንደር ግንባር ከ16 ሺህ በላይ የሕወሓት ታጣቂን የረፈረፉት የሰሜን ጀግኖች ተክሱን ከቁብ … Continue reading 3 አጫጭር ዜናዎች